Telegram Group Search
ፍሎሪያን ዊርትዝ የቡንደስሊጋው የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

ተጫዋቹ ለሌቨርኩሰን 11 ጎሎች፣ 11 አሲስቶችን አስመዝግቧል።

SHARE @MULESPORT
📊 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ሁለት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው።

ዊሊያም ሳሊባ
ማክስ ኪልማን

SHARE @MULESPORT
ቪንሰንት ኮምፓኒ ከባየር ሙኒክ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል ።

ምንም እንኳን ክለቡ በርንሌይ ቢወርድ እንኳን አማራጮች አሉት።

SHARE @MULESPORT
ባየር ሙኒክ የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን ለማስፈረም እየተደራደረ ነው።

[ Bild ]

SHARE @MULESPORT
ሊቨርፑል አርኔ ስሎት በይፋ መሾሙን አረጋግጧል !

በትላንትናው እለት ዩርገን ክሎፕ ስንብት ተከትሎ ሊቨርፑል ሆላንዳዊውን አሰልጣኝ መቅጠሩን አረጋግጧል።

የሊቨርፑል ይፋዊ ድረ-ገጽ እንዳስነበበው አርኔ ስሎት አዲሱ የቀዮቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል።

አርኔ ስሎት ከጁን 2024 ጀምሮ ቀዮቹን በይፋ ይመራል።

የ45 አመቱ የፌይኖርድ ዋና አሰልጣኝ የነበረው አርኔ ስሎት ጀብዱውን በእንግሊዝ እግር ኳስ ከጁን 2024 ጀምሮ ይጀምራል።

የ አርኔ ስሎት ውል በሊቨርፑል ለ 3 ዓመታት ይቆያል በፌይኖርድ በቆየባቸው ሶስት የውድድር ዘመናት አርኔ ስሉት በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነበረው።

በመጀመሪያ ደረጃ ፌይኖርድን ወደ አውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍጻሜ መርቷል።

የሁለተኛው የውድድር አመት ቆይታው ከሁለት አስርት አመታት በኋላ የኤሬዲቪዚ ሻምፒዮንሺፕ ዋንጫን እንዲያሸንፉ አድርጓል።

አርኔ ስሎት ባሳለፈው የውድድር ዘመን የኤፍኤ ዋንጫን በማሸነፍ በሆላንድ ሁለት ጊዜ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።

SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትዶች አድሪያን ራቢዮትን በነፃ ዝውውር በክረምቱ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው።

CaughtOffside

SHARE @MULESPORT
"ክሎፕን እወደዋለሁ" ቤካም

ዴቪድ ቤካም ከ Smartless ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ስለ የርገን ክሎፕ ተናግሯል፡-

"የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ብሆንም ክሎፕን እወዳለሁ። ባህሪውን፣ ስነ ምግባሩን እና ለስፖርቱ ያመጣውን ነገር እወዳለሁ።"

"አንዳንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ጓደኞቼ ይህንን ሲሰሙ ሊገድሉኝ እንደሚሞክሩ አውቃለሁ ነገር ግን ሲሄድ ሳየው አዝኛለሁ። ለዚያ ክለብ እና ለስፖርቱ የሰራው ነገር ድንቅ ነበር"ሲል ቤካም ተናግሯል።

SHARE @MULESPORT
በ GOAL ድረ ገፅ ገለፃ መሰረት ከሜይ 2024 ጀምሮ የባሎንዶር ደረጃዎች፡-

1 - ቪኒሲየስ ጁኒየር
2 - ቤሊንግሃም
3 - ምባፔ
4 - ፎደን
5- ዊርትዝ
6 - ኬን
7- ክሩስ
8- ሮድሪ
9- ሃላንድ
10 - ሮድሪጎ

SHARE @MULESPORT
መሀመድ ሳላህ፡

"ዋንጫዎች ጠቃሚ እንደሆኑ እናውቃለን እና በሚቀጥለው ሲዝን ይህ እንዲሆን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ደጋፊዎቻችን ይገባቸዋል እና  እንታገላለን።"

SHARE @MULESPORT
📣 ፕለይስቴሽን መሸጥ ፈልገዋል እንግዲያውስ እኛ እንገዛዎታለን ይደውሉ

📣 We Buy PlayStation's (New,Used)

♠️  Ps2 (Playstation 2)
♠️  Ps3 (Playstation 3)
♠️  Ps4 (Playstation 4)
♠️  Ps5 (Playstation 5)
♠️  Oculus (2 ,3)
♠️  PS4 and PS5 Original Joystick
       
                  ➽Fat/Slim/Pro
                  ➽Super Slim
                  ➽Disk Version /Digital
                  ➽Jailbreak And Update


በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን,እንረከባለን

ከውጭ ለምታመጡም ሆነ ለምታስመጡ በተመጣጣኝ ዋጋ እንረከባለን
    
⚽️ ማንኛውም አይነት PlayStation ላይ   ጌም እንጭናለን

ይደውሉልን

         +251944730163 (For Whatsapp & Imo)
          +251914646972
           +251910529770
አልያም Telegram፦@Seyaps345 ያውሩኝ
     ◈ ከነፃ ዴሊቨርይ ጋር 🚗
አስቶንቪላ የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራሆን ማስፈረም ይፈልጋሉ!

የሻምፒዮንስ ሊግ ቦታን ካረጋገጡ እሱን እንደሚከታተሉት ከዚህ ቀደም ለባርሳ አሳውቀው ነበር ፣እናም አሁን በማግኘታቸው ተጫዋቹን ማምጣት ይፈልጋሉ።

SPORT

SHARE @MULESPORT
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለ ባርሴሎና ስታቲስቲክስ፡-

👕 94 ጨዋታዎች
⚽️ 58 ጎሎች
🎯 17 አሲስት
🤝 75 የጎል አስተዋጾ
🏆 ላሊጋ
🏆 ሱፐር ኮፓ

ከምንጊዜውም ምርጥ አጥቂዎች አንዱ🔥

SHARE @MULESPORT
ቼልሲዎች ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን ለማሰናበት እያሰቡ ነው።

- Jacob Steinberg

በፖቸቲኖ እና በቼልሲ አስተዳዳሪዎች መካከል ውጥረት አለ። አርጀንቲናዊው ዋና አሰልጣኝ በግዢዎች ውስጥ መሳተፍ ይፈልጋል።

- TheByline

SHARE @MULESPORT
ኢታን ምባፔ ኪሊያን ምባፔን ተከትሎ ፒኤስጂን ይለቃል ሲሉ እናቱ ፋይዛ ላማሪ አረጋግጠዋል።

ኢታን ምባፔ በፈረንሳይ እሱን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ወደሚገኘው ሊል አምርቶ የእግርኳስ ሕይወቱን እንደሚቀጥልም ይጠበቃል።

SHARE @MULESPORT
ቪንሴንት ኮምፓኒ ወደ ባየርን ሙኒክ !

የበርንሌይ አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ የጀርመኑን ሀያል ክለብ ባየር ሙኒክን በአሰልጣኝነት ሊመራ እንደሚችል ተገልጿል።

እንደ ፍብሪዚዮ ሮማኖ ዘገባ ኮምፓኒ ስላለበት ሁኔታ ​​እንዲገልፅላቸው ከባየርን ቦርድ ቀጥታ የሆነ ጥሪ ደርሶታል።

ኮምፓኒም ለመወያየት ዝግጁ ነው ፤ ነገሩ ገና የመጀመሪያ ደረጃዎች ላይ ቢሆንም እሱም ግን ፍላጎት እንዳለው ተረጋግጧል ፤ እሱ አሁን በሙኒክ የእጩ አዲስ አሠልጣኝ ዝርዝር ውስጥ ነው።

SHARE @MULESPORT
🗣ላውታሮ ማርቲኔዝ፡

"ከኢንተር ጋር በአዲስ የረጅም ጊዜ ውል ስምምነት ላይ ደርሰናል"

SHARE @MULESPORT
ለከፍተኛ ሽልማት Double Roll/Roulette ይጫወቱ እና በየቀኑ እስከ 15,000 ETB ያሸንፉ።

🎖የካዚኖ ገፃችን በመመልከት 20+ አስደሳች እና ከፍተኛ ሽልማት ጨዋታዎችን ይጫወቱ። በተጨማሪም በካዚኖ ጨዋታዎች ላይ በመወራረድ እስከ 100% VIP ጉርሻ ያግኙ።🎖

በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ :Maverickhabesha.com

Telegram
⚡️https://www.tg-me.com/maverick45rd
የዛቪ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ አሁንም በባርሴሎና በውስጥ እየተወያየ ሲሆን በፕሬዝዳንት ላፖርታ እና አሰልጣኙ የወደፊት ቆይታው ላይ ለመወሰን ወሳኝ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ራፋ ማርኬዝ እና ሀንሲ ፍሊክ ከዣቪ ጋር ለመለያየት ከወሰኑ ሁለቱም አማራጮች በባርሳ ዝርዝር ውስጥ ይቀራሉ።

- Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT
የኡናይ ኤምሬው አስቶን ቪላ ሮዝ ባርክሌን ለማስፈረም ጥረት ላይ ይገኛል።

[ Fabrzio Romano ]

SHARE @MULESPORT
2024/05/21 08:28:33
Back to Top
HTML Embed Code: